apartment@Africaunion(sare bate)
  • €100,000

Overview

  • Apartment
    Property Type
  • 2
    Bedrooms
  • 2
    Bathrooms
  • 161 m²
    Area Size
  • 54818
    Property ID

Description

ለኢንቨስትመንት ጥሩ አማራጭ ልመኖር ደግሞ እጅግ ምቹ ድጋሚ የማይገኝ እድል በመሀል ከተማ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አፓርትመንት  ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!
የካሬ አማራጮች
☞ ባለ 2 መኝታ :- 161 ካሬ
☞ ባለ 3 መኝታ፡-  237 ካሬ
☞ ባለ  4 መኝታ:- 266 ካሬ

ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው
ቀሪውን ቀስ ብለው በ ግንባታ ሂደት የሚከፍሉት !!

በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ ሶስት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ 5 ፍሎሮችን)
☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው

Details

Updated on March 28, 2026 at 5:42 pm
  • Property ID 54818
  • Price €100,000
  • Property Size 161 m²
  • Bedrooms 2
  • Bathrooms 2
  • Property Type Apartment
  • Property Status For Sale
  • Country: Etiopia

Mortgage Calculator

Contact Information

View Listings
houzes
  • houzes

Enquire About This Property

0 Review

Sort by:
Leave a Review

Leave a Review

Similar Listings

Compare listings

Compare